OEO ምንድን ነው?
በK-12 የህዝብ ትምህርት ጥያቄዎች የእኛን እገዛ ያግኙ
በበይነመረብ – የእኛን አዲሱን የበይነመረብ መመዝገቢያ ሂደት እንዲጠቀሙ እናበረታታዎታለን። በእርስዎ ስም እና በሚሠራ የኢሜይል አድራሻ ተጠቅመው የራስዎትን መለያ መፍጠር ይኖርብዎታል። መለያ ከፈጠሩ እና የበይነመረብ መመዝገቢያ ሂደት አሟልተው ካጠናቀቁ በኋላ፣ መረጃ ለእርስዎ ለመስጠት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ በተቻለ ፍጥነት የሆነ ሰው እርስዎን አግኝቶ ያነጋግርዎታል። የእኛ የበይነመረብ መመዝገቢያ በማናቸውም ጊዜ ሊገኝ ይችላል፣ ሆኖም ግን የሆነ ሰው ክትትል የሚያደርገው በመደበኛ የሥራ ሰዓታት ብቻ ነው።
የስራ ሰዓታት
ሰኞ 8:30 a.m. – 5:00 p.m.
ማክሰኞ 8:30 a.m. – 5:00 p.m.
ረቡዕ 8:30 a.m. – 5:00 p.m.
ሐሙስ 8:30 a.m. – 5:00 p.m.
ዓርብ 8:30 a.m. – 5:00 p.m.
የመግቢያ ቀጠሮ ያስይዙ - ጊዜ ይቅጠሩ ጊዜ ይቅጠሩ ተቀባይ ባለሙያ እንዲደውልሎት፣ አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲሰበስብ እና ስለ ጥያቄዎ ወይም ሁኔታዎ እንዲያማክሮት።እንደ አማራጭ፣ የሚያስፈልግዎትን መረጃ በሚመችዎት ጊዜ በቀጥታ መስመር የቅበላ ሂደትን በመጠቀም.ማጠናቀቅ ይችላሉ።
በስልክ – የሆነ ግለሰብን በግል ለማነጋገር ከመረጡ ወይም የበይነመረብ መመዝገቢያ ሂደቱ ላይ እገዛ ካስፈለግዎት፣ በእኛ የሥራ ሰዓታት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ በነጻ የስልክ መሥመር 1-866-297-2597 ላይ እባክዎ ይደውሉልን። የእኛ ሠራተኞች ከ150 በሚበልጡ ቋንቋዎች የስልክ አስተርጓሚ አገልግሎትን ማግኘት ይችላሉ።
በ ፋክስ ወይም በኢሜይል – ለእንባ ጥበቃ አገልግሎቶች ጥያቄ ማቅረብ ቅጽን ያውርዱ እና የተሞላውን ቅጽ በፋክስ፣ በፖስታ ወይም ኢሜይል ወደ OEO ይላኩት (መላኪያ አድራሻው በቅጹ ላይ ታትሟል። ፋክስ፦ 1-844-886-5196.
ዜና እና ዝግጅቶች
- የትርጓሜ ምክሮች ካርድ በሚከተለው ተተርጉሟል፦
-
- Arabic_بطاقة نصائح الترجمة الفورية_Interpretation_Support_Tips_Card
- Chinese_Simplified_口译提示卡_Interpretation_Support_Tip_Card
- Chinese_Traditional_口譯貼士卡片_Interpretation_Support_Tip_Card
- Korean_통역 도우미 카드_Interpretation_Support_Tip_Card
- Russian_Карта_с_подсказками_при_устном_переводе_Interpretation_Support_Tips_Card
- Somali_Kaarka_Tilmaamaha_Turjumaada_Interpretation_Support_Tips_Card
- Spanish_Consejos_de_Interpretación_Interpretation_Support_Tips_Card
- Tagalog_Kard_ng_mga_Tip_sa_Pagsasalin_Interpretation_Support_Tips_Card
- Vietnamese_Thẻ_Lời_khuyên_phiên_dịch_Interpretation_Support_Tips_Card
- አንድ ከአምስት፦ የአካል ጉዳት ታሪክ እና የኩራት ፕሮጄክት
- ቀጣይ የበይነመረብ ቀጥታ ትምህርቶች እና ዝግጅቶች
-